የበካይ ጋዝ ልቀትን ከምንጩ ለማድረቅ የተፈጥሮ ጥበቧን መኮረጅ Biomimecking nature photosynthesis to combat pollutant gas emission

ይሕ ጽሁፍ በፕላኔታችን የሕይወት ቀጣይነት ላይ አደጋ የጋረጠዉን የካርበን በካይ ጋዝ ልቀትን ሙሉ ለሙሉ ለመቀልበስ እንድሚያስችል ተስፋ የተጣለበትን፤ የዕፅዋትን ተፈጥሮዓዊ ሐይል የሚያመነጩበት ዘዴያቸዉን በመኮረጅ -bio-mimicking- ታዳሽ ሐይል/ ፊዩል ለማምረት የናኖቴክኖሎጂ፣ የባዮቴክኖሎጂና የሠዉ-ሠራሽ አስተዉሎት (AI) ተመራማሪዎች በጥምረት እየሰሩ ያሉትን የምርምርና ልማት ስራዎች ለማስቃኘት ይሞክራል። ገና ብዙ መሻሻል የሚጠበቅ ቢሆንም እስከአሁን ተፈጥሮን በራሷ ሜዳ 6 ለ 1 በሆነ ሠፊ የጎል ልዩነት ሳይንቲስቶች እየመሯት ነዉ። ለመጣጥፉ ዲበ-ኩሉዓዊ […]

A Renewable Desalination Technology to turn the apparent curse of Lake Beseka into a valuable Treasure

The saline Lake Beseka astounding expansion in the last three decades has been challenging the Government of Ethiopia (GoE) recently. Just in a decade, it forced to change the main Ethiopia’s road access to port thrice and the railway once. Yet, the worst catastrophe is at the corner unless urgent mitigation measure is implemented. The […]